መግባት ቀላል ነው። መውጣት ግን አይታሰብም። ስትገባ ደስ በሎሃል። ስተወጣ ግን የሳት አሩር ያቃጥልሃል። ስትገባ እንድትገባ ተፈቅዶልህ ነው መውጫህ ግን ተዘግቶብሃል።